fseaman280.5
#religion
ማሐልየ መሓልይ yemilew mezmur yidegemal ende dawit mezmur? Kehones tirgumun ater adrgachu bitinegrugn mitaku
Jan 02, 20262 engagements
ማሐልየ መሓልይ yemilew mezmur yidegemal ende dawit mezmur? Kehones tirgumun ater adrgachu bitinegrugn mitaku
Jan 02, 2026አዎ የእሁድ ላይ ይደገማል ግን ትንሽ መጠጥ ያሉ ቢደግሙት ይመከራል..ማብራሪያውን 👇🏾👇🏾 https://youtu.be/NyTEJ8pRCTA?si=jzpFz9Zv5GOc2mtO
Jan 02, 2026አዎ ቅዳሜ ከዳዊት በኋላ መድገም ትችላለኽ ወይም ደግሞ እሁድ ከነቢያት ጋር አያይዘኽ መድገም ትችላለኽ። ምሥጢር ያላደላደለ ወጣኒ ክርስቲያን ግን ቀድሞ ዳዊቱ ላይ እና ነቢያቱ ላይ ብቻ ቢበረታ መልካም ነው። ከዛ ባሻገር ትርጉሙ ከምስጋና ኹሉ የሚበልጥ የሰሎሞን ምስጋና እንደማለት ነው።
Jan 02, 2026