According to Biology , physics , chemistry , or ደግሞ social studies ሩካቤ ፥ ተራክቦ ፥ ብእሲ ወብእሲት ፥ ( Sex ) የተለያየ ትርጓሜ አለው ተግባሩ እና ውጤቱ ወደ አንድ ቢያመራም ! ! በወንድ እና በሴት አእምሮስ ተራክቦ ምንድነው ? ( ሴቶች ሩካቤ ለእናንተ ምንድነው ? ወንዶችስ ለእናንተ ሩካቤ ምንድነው ? ) ( ግልፅ እንዲኾን እኔ ወንድ ነኝ ሩካቤ ለእኔ ይኽ ነው እኔ ሴት ነኝ ሩካቤ ለእኔ እንዲኽ ነው ብላችኹ ዐሳባችኹን አስቀምጡ ! ! ) ወንዶች :- ከዚኽ ጋር በተያያዘ "ወንድ ኾይ" የሴት ልጅ አእምሮን ብትጎናጸፍ ሩካቤ ለአንተ የሚያዋጣ ይመስልሃል ? ይኽን በቀላሉ ላስረዳህ ! ! ( አንተ ትጀነጅናታላኽ ትለማመጣታለኽ ትጋብዛታላኽ ስጦታ ትሰጣታለኽ ትንከባከባታለኽ ትቀጥራትና ራት ትበላላችኹ ትከፍላለኽ አልጋ ትይዛለኽ እሱንም ትከፍላለኽ ኮንዶም ትገዛለኽ ወገብህን እያጠፍክ እየዘረጋኽ በዘር ፈሳሽህ በኩል ብዙ ንጥረ ነገሮችን ከሰውነትኽ ታወጣለኽ ! ! ! እና ያዋጣሃል ? ?
Jan 02, 2026ይህንን ጥያቄ መጠየቅህ ሌሎች መመለሳቸው ምን ጥቅም
Jan 02, 2026