#relationships እኔ ሴት best friend አለችኝ እና ለኔ በጣም respect አላት አንዳንዴ እምትወደኝ ይመሦለኛል አንዳንዴ ደግሞ አንደ best friend እምታየኝ ይመሰለኛል። በየቀኑ ሳንገናኝ ውለን አናቅም። ብዙ ቦታዎች እየሄድን እንዝናናለን። ሁልጊዜ ካንተጋ ሰሆን comfortable ነኝ ትላለች። እኔ ደግሞ ሁሌ ሳስባት ነው እምዉለው አብረን አንሁን ብላት ላጣት እችላለሁ ወይስ ላገኛት?
Jan 01, 2026እውነቱን ንገራት !። ማለት በቃ የአንተ ምትሆን ከሆነ ትሆናለች ካልሆነችም አልሆነችም ነው ። ስሜትህን ደብቀህ እስከመች ድረስ ትቆያለህ !። እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ይባል የለ ። እና ደሞ ማንም ሰው ሚወደውን ሰው ኣይጣላም ለእዛ ምትናገርበትን መንገድ አስተካክለህ ተናገር እንጂ ስለ ሌላው ኣታስብ!
Jan 02, 2026