945677.5
#health
አዲስ አበባ( 4 ኪሎ አካባቢ) ያለው ፍልውሃ ይሰራል እንዴ? እንደ ሶደሬ ነው ውሃው ለታመመ ሰው ይሆናል ልክ ሶደሬ ሄደው እንደሚታጠቡት እና የምታውቁ ዋጋውንም ንግሩኝ ከሰራ
Jan 01, 20262 engagements
አዲስ አበባ( 4 ኪሎ አካባቢ) ያለው ፍልውሃ ይሰራል እንዴ? እንደ ሶደሬ ነው ውሃው ለታመመ ሰው ይሆናል ልክ ሶደሬ ሄደው እንደሚታጠቡት እና የምታውቁ ዋጋውንም ንግሩኝ ከሰራ
Jan 01, 2026Wagà 160new gen Steam emtegbaw kehon bedenb etbew koshasha alew
Jan 01, 2026ውሃው ነው?
Jan 01, 2026