yttttt1409
#other
Selam ppls ጀለስ በፊክ አካውንት አውርተውት ውጪ ወስድሃለው ምናምን ብላው ቤት ተናግሮ ምናምን ድርቆሽ ምናምን እያዘጋጁለት ነው እና እንዴ ቀስ አድርጌ scammer ናቸው ልበለው እና ድርቆሹን ቀስ እያልክ እያረፍክ ብላው ልበለው😭
Jan 01, 20263 engagements
Selam ppls ጀለስ በፊክ አካውንት አውርተውት ውጪ ወስድሃለው ምናምን ብላው ቤት ተናግሮ ምናምን ድርቆሽ ምናምን እያዘጋጁለት ነው እና እንዴ ቀስ አድርጌ scammer ናቸው ልበለው እና ድርቆሹን ቀስ እያልክ እያረፍክ ብላው ልበለው😭
Jan 01, 2026Fake account endehone endet awek? bcha negeru lay kalekbet kemengerk befit mamlecha menged azegaj kalhone here we go wede semay endayshegnk
Jan 01, 2026ምነው ልጄ እንዲ ይደረጋል?
Jan 01, 2026Mostly scammer new gn mnm alteyekechwm?
Jan 01, 2026