#health #የእንስሳት ዶክተሮች የእንስሳት ዶክተሮች ካላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ ይህ ድመት እንደዚህ እየሆነ በዛ ላይ አገር የሚያቀልጥ ጩኸት ይጮሃል መራመድ አይችልም እያመመው መሸለኝ ቤቴ አስገብቼ ምግብ ሰጠውት መብላት አልቻለም ምን እንደሆነ ንገሩኝ በጣም ሰው ላይ ይተሻሻል
ወንድ ፈልጋ ነዉ
Jan 01, 2026#health #የእንስሳት ዶክተሮች የእንስሳት ዶክተሮች ካላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ ይህ ድመት እንደዚህ እየሆነ በዛ ላይ አገር የሚያቀልጥ ጩኸት ይጮሃል መራመድ አይችልም እያመመው መሸለኝ ቤቴ አስገብቼ ምግብ ሰጠውት መብላት አልቻለም ምን እንደሆነ ንገሩኝ በጣም ሰው ላይ ይተሻሻል
ወንድ ፈልጋ ነዉ
Jan 01, 2026አይደለም ውጡ በቃ የማታቁ ሰዎች ዝምብላችሁ የራሳችሁን ስራ አታውሩ የሚያም ጩኸት እኮ ነው ሚጮኸው ውጡ ውጡ
Jan 01, 2026የሴትን ገመና ድመት ገለጠችው አይነት ነገር አባባል አለ. . አውቀህ ካልኾነ ታሞ አይደለም። ሴት ድመት ናት ወንድ ፈልጋ ነው። ካላመንክ በሳር ነገር ቂጧን ነካካላት 😂😂😂 አትጮኽም ትንሽ ሰላም ትሰጥሃለች😂🙊
Jan 01, 2026የኔም ድመት እንደዛ ሆኖብኛል please mtawku mn enaderg
Jan 04, 2026I think it's a female cat in heat...they do this when they're ovulating try and comfort her by petting her and give her food she likes and keep her warm😭
Jan 01, 2026It might be rabid please stay away and take him to vet clinic
Jan 01, 2026እባካቹ ምታቁ እርዱት ምታቁት ሰው ካለ እራሱ ወይም በ ሌላ social media platform ልቀቁለት አጠያይቁለት እንስሳ ነው ያሳዝናል
Jan 01, 2026Ye ensesat hospital wsedew
Jan 01, 2026ዉሻዉ ከፊት ነዉ ከዃላ?😁
Jan 01, 2026ግደለውና ይገላገል ለምን ይሰቃይ እሱስ
Jan 01, 2026