ለትዳር ምትሆኑው ሴት ድንግል የሆነች ሴት ነች እና ለምን በደንብ ንገሩኝ ወይንስ ባትሆንም ትሆናለች
Dec 31, 2025ይሄን ጥያቄህን ሳዬው ውሃ እየተጠጣሁ ነበር። ላንተ ጥያቄ በቂ መልስ የሚሆን ይመስለኛል የውሃ ኮዳው ላይ የተፃፈው።
Jan 01, 2026ለትዳር ምትሆኑው ሴት ድንግል የሆነች ሴት ነች እና ለምን በደንብ ንገሩኝ ወይንስ ባትሆንም ትሆናለች
Dec 31, 2025ይሄን ጥያቄህን ሳዬው ውሃ እየተጠጣሁ ነበር። ላንተ ጥያቄ በቂ መልስ የሚሆን ይመስለኛል የውሃ ኮዳው ላይ የተፃፈው።
Jan 01, 2026Dingil mehonea le bichaw le tidar tihonalech ayhonim milewn ayasayim. Dingil mehonua miyasayew, Yalebatn sexual chana tekuakma, le tidar yihonegnal bila Le mitasinew sew bicha gelawan Ye setech self respect yalat set mehonuan enji, Tidar lay kante gar match adrga tiru tidar yinorachual le milew only factor. Its one of the major one, gn Not the only one. I guess tidar lay, nurturing, her personality, her lifestyle, ye huletachu filagot allign maregu more determining factor. Yihen sil gn dingilina matter ayregm eyalku adelem
Jan 01, 2026..በነገራችን ላይ ወንድ ልጅ ከብዙ ሴት ጋር ተራክቦን እየፈጸመ ድንግል ሴትን ለትዳር ቢፈልግ ወይም ቢመኝ ስሑት የሚያስብለው አይደለም ! ምክንያቱም ወንድ ልጅ መጀመሪያ ድንግልናውን የሰጣትን ልጅ ከነመፈጠሯ ኹሉ ሊረሳት ስለሚችል ! ! ( ሴቶች ኖት እየያዛችኹ ) መጀመሪያ ከንፈሯን የሳማትን ሴት ምናምን በቃ በሌላ ሴት ሲተካትና ያንን ነገር ከሌላ ሴት ሲያገኘው ይረሳታል ! ! ( እንረሳችኋለን ) ብናስታውሳችኹ እንኳ በሕልማችን ሳየወኾብ በሕልመ ለሊታችን ነው ( ሰይጣን በእናንተ ተመስሎ ማለት ነው )😂 ሴቶች ግን እንደዛ አይደሉም ብሮ እንኳን ድንግልናዋን የወሰደውን አይደለም መጀመሪያ ከንፈሯን በስሱ የሳመውን ሰውና ቀን አትረሳውም። በአጭሩ ከአንተ ጋር ተኝታ ድንግልናዋን ስለወሰደው ልጅ ብቻ ሳይኾን በሰአቱ ድንግልናዋን ሲወስደው ስላቃሰተችው ማቃሰትና ስለተሰማት ሕመም ታስባለች። ድኖ ኢንግሊዘኛ አስተማሪ " ቦዲ ፕረዘንት ማይንድ አብሰንት " ይለን ነበረ 😁
Jan 01, 2026ባትሆንም ችግር የለውም ግን ብትሆን ይመረጣል B/c ከሁሉም ጋ የተዳራች የተወዳጀች ዕንስት መሰብሰብን አትወድም አለፍ ሲል ደግሞ ቤተሰብ መመስረት አትፈልግም አትችልምም መምራት ፤ ቁም ነገር አታቅም የገጠሟትን አንዱን ካንዱ compare ታደርጋለች.... ሌላው ግን ዋናው Mentality,ዋ maturity,ዋ ነው የበሰለች ከሆነች ግንኙነቷ ራሱ ገደብ አለው፤ማለት ከብዙ ሰው ጋ አይሆንም ቢበዛ 3/4 ቢሆነው እሱም mature ስለሆነች ነው ።!!!!!!
Jan 01, 2026Eziw 6 Bich ተገኝቷል
Jan 01, 2026Ezi eyemetachu mtbetereku wendoch hulu mejemeriya be pure egna setochm kemanm set ga sigadem sizrekerek ena masturbate siyareg yenore wend anfelgm slezi enante pure kehonachu bcha new afachun mekfet mitchlut egnam yetenekaka second hand wend aymechenm chersenal🚶♀➡️🚶♀➡️
Jan 01, 2026In my opinion I choose that kind of woman 👍
Jan 01, 2026For me, physical virginity alone is not what determines a good marriage. What matters most is the virginity of the heart.People have pasts especially in high school or earlier stages of life, and those experiences don’t define who they are today. Having a past doesn’t make someone bad just like being a virgin doesnt automatically make someone good. What truly matters is responsibility, and the ability to love and commit sincerely.
Jan 01, 2026ትዳር ከድንግልና ጋር አይገናኝም
Jan 15, 2026በዚህ ዘመንም ትዳር ምናምን እያለ የሚብከነከን ወንድ አለ mtsm 😌
Jan 01, 2026