Alabraram😐
Dec 31, 2025Alabraram😐
Dec 31, 2025እንደሚታየኝ ከሆነ የፊደል ልዩነት አለ
Dec 31, 2025It sounds like the 10th question on Amharic final exam
Dec 31, 2025ጊዜ ያስተማረኝ ነገር ቢኖር ስለ ኹለቱም ብዙ ከማብራራት ይልቅ ትንሽ ፍቅርን ገንዘብ ለማድረግ ዝም ማለት እንደሚሻል ነው። ጌታችን " እኔ እንደወደድኳችኹ እርስ በእርሳችኹ ትዋደዱ ዘንድ ትዕዛዜ ይቺ ናት " ቢልም ከትዕዛዙ የውጣ የማንጠብቅ እኛ ፍቅር የኀጢኣትን ብዛት ትከድናለች ብለን ከመለፍለፍ በቀር መዋደድ መፋቀር ስላልቻልን ዝም ብንል ይሻላል። ስለ እውነቱ የእውነት ሰዎችን በሚወዱ እና መውደድ በሚችሉ ሰዎች መቅናት ከጀመርኩ ዓመታቶች ተቆጠሩ። . . . . የምትበልጠውን ጸጋ ፈልጉ ያለን መጽሐፍ ከኹሉም ፍቅር እንደሚበልጥም ነገሮናል ! እሷን ፈልጓት እያለን ነው። የእውነት መውደድ የእውነት ማፍቀር እንድችል እየለመንኩት ነው ! ! ለጸሎቴ ምላሽ አግኝቼ በሕይወቴ እንድመልስልኽ ያድርገኝ።
Jan 01, 2026leman new yemabraraw??
Dec 31, 2025መውደድ ማለት የትኛውንም ሰው ልትወድ ትችላለህ በንግግር በባህሪ ልትወደው ትችላለህ መልካም ሰሪ ነው ብለክ ማንኛውንም ሰው ግን አይገደብም ማፍቀር ደሞራስክን ለምንታፈቅራት ሴት አሳልፈክ መስጠት ነው ደስ የሚለው ስቃይ እየተሰቃየህ ስቃይክን ትወደዋለክ ስቃይ ስልክ ደሞ ችግር ምናምን አይደለም ስለምታፈቅራት ሴት መጨነቅ ነው ራስክን ትሰጣለክ ትታገሳለክ ትሰዋለክ ስታፈቅር ከኔ ድክመቷ ነው መውደድ ላይ ስሜት ይሰጥካል ማፍቀር ላይ ስሜት ትሰጣለክ በሌላ አማርኛ እንደ አየር ሁኔታ እና የአየር ንብረት በለው
Jan 01, 2026Huletum goji bahl nachew.
Jan 01, 2026I think "mafker" is more intense.
Dec 31, 2025መዉደድ general word nw ማፍቀር specific 😂
Dec 31, 2025Tlqu lyunet mimeslegn it's all about ጥቅም
Dec 31, 2025Mewded yimechihal yaa sew.. Mafker demo betam yimechihal malet new
Dec 31, 2025