PureStoat7972.5
#personal
አፖሎ ላይ ተበድሬ 3 አመት አልፎታል ዛሬ ሲሙን ሳወጣ 7000 ብር አለብህ ብለዉ ቴክስት አረጉልኝ። ያኔ 3k ነበር የወሰድኩት የተበደራችሁ ሰዎች እንዴት ነዉ ንገሩኝ እስቲ አንድ ሁለት አመት ቢረዝምልኝ።
Dec 31, 20255 engagements
አፖሎ ላይ ተበድሬ 3 አመት አልፎታል ዛሬ ሲሙን ሳወጣ 7000 ብር አለብህ ብለዉ ቴክስት አረጉልኝ። ያኔ 3k ነበር የወሰድኩት የተበደራችሁ ሰዎች እንዴት ነዉ ንገሩኝ እስቲ አንድ ሁለት አመት ቢረዝምልኝ።
Dec 31, 2025endwum tnsh nw 7000 be 3amet
Dec 31, 2025እስከ 10 ይደርስብሀል የ ሀገራቷ ኢኮኖሚ ካሽቆለቆለ ደግሞ 15 ወለዱ በ እጥፍ ጨምሮ ማለት ነው
Jan 01, 2026Be 3 amet 7k endewm arif eko new tele birr bihon noro awelaled aynetm yasayk neber
Jan 01, 2026