yttttt1409
#other
Selam my ppls ትናንት ጨነቀኝና ስለነገ ማን ያውቃል ብዬ ብሬን ፏ አልኩበት ዛሬ ደረሰ እና ብሩን ማጥፋቴ ይበልጥ ጨነቀኝ ምን ተሻለ
Dec 31, 202511 engagements
Selam my ppls ትናንት ጨነቀኝና ስለነገ ማን ያውቃል ብዬ ብሬን ፏ አልኩበት ዛሬ ደረሰ እና ብሩን ማጥፋቴ ይበልጥ ጨነቀኝ ምን ተሻለ
Dec 31, 2025ትላንት ያጠፋኸውን ብር ከትላንት ወድያ እንዴት እንዳመጣኸው ታውቃለህ ... ስለዚህ መጨነቁን ምንም ስለማይረባህ ዛሬ ከትላንት ወዲያው በበለጠ ጥረህ ለለነገም ለከነገወዲያም ምታጠፋውንም ምታስቀምጠውንም አበጃጅ።
Dec 31, 2025Zarem tebedreh fua bel keza nege tchenekbetaleh yet abatu shi amet aynor😁
Dec 31, 2025Ere algn lchersew yhon
Dec 31, 2025.
Dec 31, 2025Yaw timhert honoh lela ken atatfa
Dec 31, 2025Eyewetaw new lmatfat ke chenketu
Dec 31, 2025Ere ante sewye 🤣 lmn atewenm
Dec 31, 2025አንዳንድ ቀንማ በደንብ ያስፈልጋል ፏ ማለት
Jan 01, 2026Brother my answer is ብር ስታገኝ እሚያስፈልግህን ወስደህ ቀሪውን አበድር። አታጠፋውምም ስለሌለህ ይህ ማለት ግን completely የለህም ምርት አይደለም።
Dec 31, 2025