Pipio228
#business
የ ገቢወች ፈተና አለብኝ እና የምታውቁ ንገሩኝ ፈተናው ስለምን እንደሆነ specially work outs ካለው Thank you
Dec 31, 202517 engagements
የ ገቢወች ፈተና አለብኝ እና የምታውቁ ንገሩኝ ፈተናው ስለምን እንደሆነ specially work outs ካለው Thank you
Dec 31, 2025Federal nw weys Addis Ababa lay nw yetewedaderkew/shiw
Dec 31, 2025በምን አመልክተክ ነው
Dec 31, 2025ስለአዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ እና መመሪያ ወጥረህ አንብብ ከዛ አያልፍም(ከመቀጠር የሚገኝ የገቢ ግብር,Vat,ToT,Witholding tax,አከራይ ተከራይ etc.....
Dec 31, 2025basically the law and the directive including vat withholding income tax.......
Dec 31, 2025Balawkewm gn yaw sle ገቢዎች ነው lela mn yhonal😁
Dec 31, 2025