Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እና እኔ ምለው ዛሬ ከታማ ስዞር ነበር እና ህዝብታት በሙሉ አጥሩን አንድ አይነት ቀለም ቀብቷል እና እስታ ይሜ ብዬ አለፍኩና ትንሽ ቆይቶ በውስጤ አብቹ ግን አንድ ቀን ሲከፋው ተነስቶ አንድ አይነት ዩኒፎርም ልበሱ ሰኞ ነጭ ማክሰኞ ቢጫ.... ቢልስ ቆይ ልንለብስ ነው ማለት ነው?
Dec 30, 20255 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እና እኔ ምለው ዛሬ ከታማ ስዞር ነበር እና ህዝብታት በሙሉ አጥሩን አንድ አይነት ቀለም ቀብቷል እና እስታ ይሜ ብዬ አለፍኩና ትንሽ ቆይቶ በውስጤ አብቹ ግን አንድ ቀን ሲከፋው ተነስቶ አንድ አይነት ዩኒፎርም ልበሱ ሰኞ ነጭ ማክሰኞ ቢጫ.... ቢልስ ቆይ ልንለብስ ነው ማለት ነው?
Dec 30, 2025ደብሮኝ ነበር አነቃኸኝ😂😂
Dec 30, 2025Bro I have no idea to answer but I can't stop laughing 🤣🤣🤣
Dec 30, 2025Eskezare yet hedeh new zare ketema mizorew
Dec 31, 2025ene era #Geremegn yemr
Dec 31, 2025Ged new jeleska menem anamtam yiha wefefa degemome yilegnal yegiza guday new endalkew tebek
Dec 30, 2025