SecretS586
#religion
እባካቹህ አትሰዳደቡ እኔ ይህን ጥያቄ የጠየኩት እንድትሰዳደቡ እንድትናናቁ አይደለም እባካቹህ በምታምኑት በፈጣሪያቹህ ይዣቹሀለው የሁላቹም ፈጣሪ መሰዳደብን መናናቅን አይወድም አይፈቅድም ተዋደዱ ተከባበሩ አንዳቹ ብትስቱ አንዳቹ ብረዱ ለ ፈጣርያቹ ብላቹህ እባካቹህ
#religion
ስላም ቤተሰብ ይህን ጥያቄ የ እስልምና ዕምነት ተከተዮችን ብቻ ሚመለከት ነው። ፤ አንድ ግለሰብ ስል እስልምና ሃይማኖት ለማወቅ ለማየት ከ ፈለገ መማር ማወቅ ከፈለገ ምን ማረግ ነው ያለበት እ ??? በደንብ ሚያስረዳኝ ሰው ፈልጋለው ብችሉ ራሱ በአካል ብታስረዱኝ( በስነስረአት፣በተረጋጋ መንፈስ ማለት ነው) አመሰግናለው
4 engagements