fseaman280.5
#religion
ጥያቄ ለኦርቶዶክሳውያን ብቻ ወንድ ቤተክርስቲያን ሲሄድ እና ሲያስቀድስ ቢሸፋፈን ምን ችግር አለው?
Dec 30, 20253 engagements
ጥያቄ ለኦርቶዶክሳውያን ብቻ ወንድ ቤተክርስቲያን ሲሄድ እና ሲያስቀድስ ቢሸፋፈን ምን ችግር አለው?
Dec 30, 20251ቆሮ 11:3-7
Dec 30, 2025ወንድ ልጅ ክብሩ እና አምሳያው እግዚአብሔር ነው ወንድ አይሸፋፈንም
Dec 30, 2025(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 11) ---------- 4፤ ራሱን ተከናንቦ የሚጸልይ ወይም ትንቢት የሚናገር ወንድ ሁሉ ራሱን ያዋርዳል። 5፤ ራስዋን ሳትሸፍን ግን የምትጸልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴት ሁሉ ራስዋን ታዋርዳለች፤ እንደ ተላጨች ያህል አንድ ነውና። 6፤ ሴትም ራስዋን ባትሸፍን ጠጉርዋን ደግሞ ትቆረጥ፤ ለሴት ግን ጠጉርዋን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ ራስዋን ትሸፍን። 7፤ ወንድ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ስለ ሆነ ራሱን መከናነብ አይገባውም፤ ሴት ግን የወንድ ክብር ናት። 8፤ ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለምና።
Dec 30, 2025