Yetselot hiwot endinoregn felgalew ena yalegn ye tselot metsehaf mezmure dawit nw ena beye kenu men mendnew metsley yalebegn
Dec 30, 2025Dawitun tseleyew esu kekebedeh start from the basics from Wudasie Mariam
Dec 30, 2025Yetselot hiwot endinoregn felgalew ena yalegn ye tselot metsehaf mezmure dawit nw ena beye kenu men mendnew metsley yalebegn
Dec 30, 2025Dawitun tseleyew esu kekebedeh start from the basics from Wudasie Mariam
Dec 30, 2025Read this
Jan 05, 2026ሙሉው 150ውን መዝሙር በሰባት ቀን ውስጥ እንድንደግመው አባቶቻችን በትውፊት በየዕለቱ ከፋፍለውልናል። ከመዝሙር 1 እስከ መዝሙር 30 የሰኞ ከመዝሙር 31 እስከ መዝሙር 60 የማክሰኞ ከመዝሙር 61 እስከ መዝሙር 80 የረቡዕ ከመዝሙር 81 እስከ መዝሙር 110 የኀሙስ ከመዝሙር 111 እስከ መዝሙር 130 የዓርብ ከመዝሙር 131 እስከ መዝሙር 150 ያለው የቅዳሜ ነው። መሓልየ መሓልይ ዘሰሎሞንና መሓልየ ነቢያትን ደግሞ የእሑድ ነው። መዝሙረ ዳዊትን ስንጸልይ ለዕለቱ የታዘዘውን ሃያ እና ሰላሳ መዝሙር ማድረስ ባንችል እንኳን አንድ ንጉሥ(ከዕለቱ የመጀመርያውን 10መዝሙር ብቻ) እንጸልያለን። እሱንም ካልቻልን ደግሞ በሚከተለው መልኩ እንድንጸልይ ታዟል። ~ጠዋት መዝሙር 62 ~በሠርክ(12ሰዓት) መዝሙር 140 ~ስብሐተ ፫ቱ ደቂቅን ሁልጊዜ ~ሰኞ ጸሎተ ሙሴ 1ን ~ማክሰኞ ጸሎተ ሙሴ 2ንና 3ትን ~ረቡዕ ጸሎተ ሐናን ~ሐሙስ ጸሎተ ዕንባቆምን ~ዓርብ ጸሎተ ኢሳይያስን ~ቅዳሜ ጸሎተ ዮናስን ~እሑድ መኃልየ ነቢያትን
Dec 30, 2025ብዙ ጊዜ ይሄን ይሄን ይባላል እናም ቀን በቀን ተከፋፍሎ ምናምን ነገር አለ እና ግን እኔ ሁሌም የዘውትር ፀሎትህ ላይ መዝሙር 118 ፀልይ እልሀለው
Dec 30, 2025Ke teselot meshaft bashager yegl tselotm lay gobez mehon btchil tru nw
Jan 05, 2026