ሰላም ለሁላችሁም ከቤት ለመውጣት እያሰብኩ ነበር እና ራሴን ማስተዳደር እና የመሳሰሉት ላይ በጣም ጎበዝ ነኝ። የወር ገቢዬ 14 ሺህ ብር ነው። እና በዚህ ደሞዝ አስቤዛ እና የቤት ኪራይ በአቅሜ አሟልቼ መኖር የምችል ይመስላችኋል? እስኪ ምክራችሁን አካፍሉኝ። አመሰግናለሁ።
Dec 29, 2025It depends on you obviously it's not gonna be luxury but you'll be able to live cuz I have auntie be 8k dmoz bechawn ymtnor I don't know her magic 🤷but she's satisfied
Dec 30, 2025