Dro lij eyalehu like 15 amet 16 minamin eyalew gizew kenu minm ayhedilignm neber. Sint neger saderg wiye enkua tiz yilegnal aymeshim ende minamin eyalku sasib. Kiremt lay erasu tmrt bet tezegto endegen sikefet meskerem lay endet nafkogn endemitebk tz yilegnal like guadegnochen lwmagignet minamin. Ahun gin mech meshto endeminega aygebagnim edmeye erasu lerase yasgermegnal lemin gizew hede eyalku. Kenu endet enxemihed hula alwkim. Tinant erasu min arge endalefe alawkm. Gobe min gud new yegetemen. Eyenorn aydelem eko.
Dec 29, 2025ብዙ ሥርዓቶች እየተለወጡ ነው ! ለምሳሌ የሰው ልጅ ሞትን በፈቃዱ ባያመጣው ኖሮ ሺ ዓመት እየኖረ በእጸ ሕይወት እየታደሰ የማታልፈውን ርስት ይወርስ ነበረ ! እንቢ አለ ሞት መጣ የሺ ዓመት እድሜው ቀንሶ 930 ላይ ተቀጨ ከፍ ያለው 969 ደረሰ በሞት ተቀጨ በዚያን ጊዜ 187 ኾኖ የወጣት ጉልበት ኖሮት ይወልዳል ይዋለዳል ! ሲል ሲል እድሜው እየቀነሰ መጣ ሰባ ሰማንያ ተብሎ ተቆረጠለት ለእኛ ዘመን 80 90 መድረስ ድንቅ ነው ቢደርስም የደከመ ኾኖ ነው ! በወጣትነቱ የሚያረጀው ብዙ ነው ከአምላኩ ጋር ብቻም አይደለም ከተፈጥሮም ጋር ጠብ ገጥሟል በዚኽ ምክንያት ያመፀበት ተፈጥሮም ያምፅበታል በዚኽ ዑደት ላይ ወኀለፈ እምትእቢት ልቦሙ ልባቸው ከትእቢት አለፈ እንዳለው ነቢይ ዓመፃና ትእቢት ሲጨመርበት ለሞት ይፈጥናል ለቅጣት ይሽቀዳደማል በመከራ ላሉት ጻድቃን ጊዜው እንዳይረዝምም ይኽ ይኾናል ። ( ለምሳሌ ለዐዲስ አበባ ሰው ጊዜው ይሮጣል እየበላ እየጠጣ እየጨፈረ ተድላ ላይ ስላለ ! አሩሲ ለሚታረደው ክርስቲያን አማራ ክልል እና ትግራይ ክልል ለሚራበው ክርስቲያን ደግሞ ቀኑ ይረዝማል የመከራው ሰአት እንዲያጥርለት ይመኛል ለኹሉ አመጣጥኖ ጊዜውን ይዘውረዋል ! ! ሮዳስ ስለ ጨረቃ ስለ ኮከብ ሲያወራ እየበላ እየጠጣ ምቾት ላይ ኾኖ ነው እየተራበ እየታረደ ካለው ክርስቲያን አንዱ ቢኾን አንጋጦ ጨረቃን ሳይኾን ዝቅ ብሎ የአኬልዳማዋን ሥርዓት ያስረዳኽ ነበረ ! ! !
Dec 30, 2025