23 አመቴ ነው ወንድ ነኝ በተፈጥሮዬ በባህሪዬም ለሰው ክፋት የለብኝም ነገር ግን እኩዮቼ እና አብሮ አደግ ጓደኞቼ በስራ,በrelationship,በገንዘብ,በኑሮ በቃ በምን ልበላቹ ከኔ የተሻሉ ሆነው ሲገኙ ውስጤ የሆነ የበታችነት ስሜት ተሰማኝ በምችለው አቅም ከነሱ ለመራቅ ሞከርኩ 23 አመቴ ነው ሴት እንደጦር ነው የምፈራው መቅረብ አልችልም ብቀርብም ማውራት እና መግባባት አልችልም ገና ሰላም ስላቸው እንደ ስፖርተኛ ላብ በላብ ነው የምሆነው በራሴ ተማምኜ አላቅም ሙያ እና ገንዘብ ነክ ነገር ሞክሬም ብርም ይዤ አቃለው ግን ለመለወጥ ስሞክር fail ያደርጋል አሁን በሰፈር ውስጥ 1የሚቀርበኝ ጓደኛም የለኝም ይሄ ኮሽታ እየተባልኩ social life የሚባል ነገር ውስጥ መሳተፍ አልቻልኩም አሁን ቤት ተኝቼ ነው የምውለው የሚገርም የሆነ ጊዜ ለ10 ተከታታይ ቀን ማንም ስልኬ ላይ አልደወለም ነበር😭 ግን ለምን? አሁን አሁን ስልኬ ብቻ ሆኗል ጓደኛዬ tik tok እና youtube ነው የማየው እሱም የፈረደባት ማዘሯ ስላለች ነው እንጂ የመኖር ትርጉም አጥቻለሁ ለመለወጥ እፈልጋለሁ ግን ከኔ በታች እድሜ ያሉ teenagers እና ከኔ ከፍ ያሉ Adults ሳይ አሁን ሁሉንም ነገር ብጀምር ስራ ብሰራ ሞያ ብማር ሴት ለመቅረብ ብሞክር የሆነ እድሜዬ የሄደ የረፈደ ይመሰለኛል ግን ለምን ለምን አልቻልኩም?
Dec 29, 2025የኔ አንበሳ የኔ ታናሽ ወንድም ስለማንም አትጨነቅ ብለህ መጨነቅህ አይቀርም ለማንም ግድ አይስጥህ እራስህ ላይ Focus አድርግ ብልህ ይከብድህ ይሆናል ነገር ግን ገና ትንሽ ነህ እና እግዚአብሔርን ነው የምልህ እራስህ ለራስህ እስኪ እዘንለት ለምን እና እስከመቼ እራስህን ዝቅ ታደርጋለህ ማንም ከአንተ የተለየ እውቀት እና Skill የለውም ተምሮ ወይም ጥረት አድርጎ ነው እንጂ እና ከተቻለህ አሁን ላይ እያደረከ ባለከው ነገር እራስህን አረጋግተህ ተማሪ ከሆንክ ጠንክረህ የአንተን እና የሚስኪኗ እናትህን ተስፋ አለምልም መስራት ከሆነ ደግሞ ዝቅ ብለህ የትኛውንም ስራ ለመስራት ሞክር ባለህ አቅም ነገ ሲሳካልህ አንተ ነህ እንዲህ ነበርኩኝ ብለህ የምታወራው እንጂ ማንም መጀመሪያ ሲሰማህ የነበረህን ስሜት እና ውድቀት አያይም አሁን የደረስክበትን እንጂ እና ወንድ ሁን የኔ አባት ስትቸገር ማንም አይደርስልህም💪💪💪
Dec 29, 2025