ዝርክርክ የዶርም ልጅ ራሱ ለምንድነው ራስክን የምትጥለው ምናምን እስኪለኝ ድረስ በጣም አይናፋር ነኝ የራሴን ፎቶ ደግሜ ራሱ ማየት እስክፈራ ድረስ በጣም ሰነፍ ነኝ ነገሮችን ለነገ ማዘዋወር የሚቀለኝ ደካማ ምንም future የሌለው ግን ደሞ በቤቱ እንደ አለኝታ የሚታይ ልጅ ምንም መልክም ቁመናም ብርም ሳይኖረው በሆነች ልጅ ፍቅር የተያዘ ወጣት የmid ውጤቱ ሙሉ f እንደሚያመጣ የሚናገርበት ምስኪን ታዲያ ምንድነው የመኖሬ ምክንያት? አሃ ሀጢያት መሆኑ ነው ወይስ መሞቱ መክበዱ ብቻ ይቻማችሁ👍
Dec 28, 2025Egziaber fkr nw wedesu tetega be hulu ngr mulu tihonale wandme
Dec 29, 2025