የ ኢትዮጵያ ህዝብ 60% ሙስሊም ነው ብላቹ ምታምኑ ሰዎች አላቹ ግን ? በጣም በተደጋጋሚ ምሰማው ነገር ነው. 60% የኢትዮጵያ መሬት ላይ መስፈር እና ህዝቡ 60% ሙስሊም መሆን በጣም ይለያያል, ሱማሌ እና አፋር በጣም ሰፊ እና ሙስሊም ቢሆኑም ያን ያህል ሰው አይኖርባቸውም የህዝብ ቁጥራቸው በጣም ትንሽ ነው, አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ሚኖረው ከፍታ ቦታዎች ላይ ነው እነዚ ደሞ አብዛኛዎቹ ክርስቲያን ናቸው. አብዛኛው ሙስሊም ያለው እንደውም ኦሮሚያ ነው, አማራ እና ትግራይ ውስጥ ደግሞ አብዛኛው ክርስቲያን ነው. ኢትዮጽያ ውስጥ ያለው አጠቃላይ ሙስሊም እስከ 35% ነው. ክርስቲያን ደግሞ 67% ነው. ከክርስትያን ውስጥ ኦርቶዶክስ 43% ናቸው ( ቁጥሮቹ ተጠጋግተው ስለሆነ ሲደመሩ 100% ላይመጡ ይችላሉ) ስለዚህ ብዙ መሬት ላይ መስፈር እና እብዛኛው ህዝብ ሙስሊም መሆን ይለያያል.
Dec 28, 2025Dehna aderk wendeme...selam yaweleh selam yawelen Amen
Dec 29, 2025