#health
ሰላም ቤተሰብ እኔ ምላችሁ ለ ወንድ ልጅ የሚሆን ከ shower በኃላ ገላዬ አመዳም እንዳይሆን ምቀባው ሎሽን ለ ፀጉሬ ምቀባው ቅባት ኦር whatever ብቻ recommend አድርጉኝ ፊቴን ምታጠብበት አሪፍ የፊት ሳሙና በ አጭሩ recommemd ምታደርጓቸው የወንድ skin care product አሳውቁኝ እና ፀጉሬም የሆነ አመዳም color ነው እና ቀለም ልቀባው ወይስ ምን ይሻላል 🤔
Dec 28, 20252 engagements