Confession I am too lazy to write propely pardon me Beakebabiye ላሉ ሰዎች(family, ) i act like religious person. Because i think they cant understand my perspective. But deep down even bible አፈታሪክ እና የሆነ ማህበረሰብ ታሪክ አንደሆነ ንው ዉስጤ የሚያምነው:: bible lay zefitret1 lanbib ብዬ kefetikuna ሳነበው it says" egzher birhan hun ale birhan hone melkam endehone aye yilal" I was like👉 seriouly? You think things are easy like this? First who wrote this line? Who told him or is this someone's silly dream what is this? Yemir eskalehu😂 Bergit eske 16 amet betekirstyan nw yadekut(lij eyalehu vibe nw des milegn). But later beleloch hibret enjoy madreg sijemir church eyekenesku metahu ahun yalehubet dereja deresku. So my question is how many of you feel like this or am alone?
Dec 27, 2025በመጀመሪያ ፈጣሪ እንዳለ ካመንክ ጥሩ ከዛ ምን ይቀጥላል መሰለህ በዚች ትንሽ በተገደበች አዕምሮዋችን ጊዜ ማይወስነው እና ቦታ ማይገድበውን አምላክ በእኛ ጭንቅላት ልክ ማየት እንደማንችል ማሰብ አለብህ ። እንደው የማይረባ ሀሰብ ቢሆን እንኳን ስለ ሰራው ሰው የሚያውቅ መኪና አለ ብለህ ታስባለህ ? 😂 ።ስልህ ፈጣሪ በገለፀልን እና ለእኛ አዕምሮ በቂ በሆነ ሁኔታ ነው እሱን ልናውቀው የምንችለው እናም ብቻ የእምነት ትርጉምን በደምብ ጠይቀህ እወቅ ከእዛ ለእዚህ ኣስተሳሰብህ እና ለሁሉም ጥያቄዎች በቂ መልስ ትገኛለህ ብዬ አስባለሁ ። ፈጣሪ ይርዳህ😊
Dec 28, 2025