JAHLEEL3956
#other
የምታውቁ ሰዎች እስኪ ተባበሩኝ :- እኛ ሃገር ላይ Apache የሚመስል የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ካለ እስኪ ፎቶውን ሞዴሉን ዋጋውን በfull charge ስንት ኪሜ ሊጓዝ እንደሚችል እንዲኹም መጥፎ ነገሩን ምናምን እስኪ ንገሩኝ . . ይኽን ባታውቁ እንኳን የኤለክትሪክ ኾኖ የሴት የማይመስሉ ሞተሮችን ፎቶ አሳዩኝ . . .
Dec 27, 202523 engagements