Gigity214
#religion
ሰላም ክርስቲያን ወንድም እህቶቼ፡ ነገ የገብርኤል ዝክር ቤታቹ የተዘጋጀ ሰፈራቹ ቦሌ፡ ሳሪስ፡ ጋርመንት፡ ጀሞ አካባቢ የሆናቹ አለሁ በሉኝ🖐፡
Dec 27, 20253 engagements
ሰላም ክርስቲያን ወንድም እህቶቼ፡ ነገ የገብርኤል ዝክር ቤታቹ የተዘጋጀ ሰፈራቹ ቦሌ፡ ሳሪስ፡ ጋርመንት፡ ጀሞ አካባቢ የሆናቹ አለሁ በሉኝ🖐፡
Dec 27, 2025ዝም ብለህ ጠቆር ያለ እና የወየበ ፌስታል ይዘህ ደጀሰላም በር ላይ ደቅ በል እስከ እራት ይዘህ ትገባለህ
Dec 27, 2025መተህ ልበላ ነው
Dec 28, 2025mete letbla nw
Dec 27, 2025