09182.5
#religion
ሰላም የቤተክርስቲያን እጣን ሚሸጥበት ቦታ እና ዋጋ ብጠቁሙኝ የስለት 50 ኪሎ ፈልጌ ነበር እንዲሁም ምትሸጡ ካላችሁ Please
Dec 27, 20259 engagements
ሰላም የቤተክርስቲያን እጣን ሚሸጥበት ቦታ እና ዋጋ ብጠቁሙኝ የስለት 50 ኪሎ ፈልጌ ነበር እንዲሁም ምትሸጡ ካላችሁ Please
Dec 27, 2025ena eshetlhalew
Dec 27, 2025Enkuan fetari le silteh abkah or abkash merkato etan tera weym shema tera alelesh or betkrstyan akbabi yeraschew suk yalchew bota ale
Dec 27, 2025Ye senbet tmrt bet sukoch wst bdnb tagegniyalesh
Dec 27, 202550ኪሎ ? 😁 ለማንኛውም ጠያቂው መርካቶ ራጉኤል ጋር አለልኽ
Dec 27, 2025መርካቶ ሄደ ግዛ በተለይ ነጭ እጣን ከፈለክ..በደንብ የታሸገ ፅዳት ያለው ታገኛለህ። በየቤተክርስቲያኑ ንውያተ ቅዳስ ሱቅ እኔዳገዛ አደራ ከመርካቶ ውጪ አጭበርባሪ ብቻ ነው።
Dec 28, 2025