#personal
ሰላም እኔ ምለው መንጃ ፍቃድ በ ሕዝብ 1 ላወጣ ነበር እና የሚፈልገው እድሜ 22 ነው መሰለኝ አደል እኔ አሁን እድሜዬ 21 ነው እና 22 የምይዘው ከ ወራት በዋላ ገና ሐምሌ ላይ ነው እና አሁን ላይ የ ሕዝብ 1 መንጃ ፍቃድ ማውጣት አልችልም እንዴ?
Dec 27, 20252 engagements
ሰላም እኔ ምለው መንጃ ፍቃድ በ ሕዝብ 1 ላወጣ ነበር እና የሚፈልገው እድሜ 22 ነው መሰለኝ አደል እኔ አሁን እድሜዬ 21 ነው እና 22 የምይዘው ከ ወራት በዋላ ገና ሐምሌ ላይ ነው እና አሁን ላይ የ ሕዝብ 1 መንጃ ፍቃድ ማውጣት አልችልም እንዴ?
Dec 27, 2025አረ ብሮ እኔ በ17 አመቴ ነው የህዝብ 1 እድሜዬን 25 አድርጌ ያወጣሁት
Dec 27, 2025Saymolah aychalm
Dec 27, 2025