ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? ግዕዝ ተናጋሪዎች ካላችሁ የአንድ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል በግዕዝ ምን እንደሚል እና ትርጉሙን ቃል በ ቃል እንድታስረዱኝ ነበር። ሮሜ 8:30-35 በግዕዝ ምን እንደሚል ከነ ትርጉሙ ካላችሁ ተባበሩኝ። አደራ ቃል በ ቃል ይሁን። ለሃይማኖታዊ ክርክር አይደለም ለማወቅ ብቻ ነው። አመሰግናለሁ።
Dec 27, 2025https://t.me/geeZzlekulu Ask here
Dec 27, 2025