RubyPenguin87746.5
#health
Hey አንድ ልጅ ነበረች እና ዶክተሮች እርጉዝ ነሽ ብለዋት ከ3 ወር ምናምን ቀን በኋላ እርግዝናዋን ቼክ ስትደረግ ፅንሱ የለም ተባለች። እንዲ አይነት ነገር አለ እንዴ🤔🤔🤔
Dec 26, 20253 engagements
Hey አንድ ልጅ ነበረች እና ዶክተሮች እርጉዝ ነሽ ብለዋት ከ3 ወር ምናምን ቀን በኋላ እርግዝናዋን ቼክ ስትደረግ ፅንሱ የለም ተባለች። እንዲ አይነት ነገር አለ እንዴ🤔🤔🤔
Dec 26, 2025She might have had spontaneous abortion or if she didn't get ultrasound then the urine test may have been false positive.
Dec 27, 2025የመረጃ ስህት ወይም በስህት የሌላ ሠው የምርመራ ውጤት ተቀይሮ ተነግሯት ይሆናል
Dec 27, 2025Ask in @Melsget
Dec 27, 2025