Guys this is for girls age.18 height 170 weight 60kg skinnyfat body and have knock knee ማለት bracket እግር የአይን መነፅር ለባሽ ሞላ ያለ ፊት እና ሸፋፋ የሆነነ ወንድ ለናንት attractive መስሎ ይታያቹሃል approach ቢያረጋቹ ምን አይነት response ትሰጣላቹ?!?? እናም የምታውቁ ሰዎች ካላቹ ይሄን ሁሉ ችግሮች ማለትም insecurity እንዴት ማስተካከል ይቻላል ??
Dec 26, 2025እየውልኽ ስብዕናኽ ላይ ሥራ አስቀድመኽ ! ከዛ ኻያ ዓመት ደግሞ ሲሞላኽ ሴቶችን የምትቀርብበትን መንገድ ለይ እግሬ ተንሻፈፈ ስትል አእምሮዋ የተንሻፈፈች እንዳለች አስታውስ ተወላገደ ምናምን ከምትለው እግርኽ በላይ ወልጋዳ ልብ እንዳይኖርኽ ተጠንቀቅ ! እንጂ እንዲ ስለኾንኩ እንዲ ስላልኾንኩ ብለኽ አትጨነቅ ሥራ ያውጣቸው !
Dec 26, 2025