selam wegentat esti men yhen melsulgn bzu gize kehonech set gar mawrat sjemr or date laregat sasb or demo attract argagn teftef malet kejemerku buhala bzu negeruan enkuan bwedew kelela wend gar katehuat beteley kebzu wend gar kayehuat weym benormal negerm bihon gnugnenet endalat sawk suddenly tastelagnalech smete ykeyeral mnamn keza endet react mareg endalebgn enkuan alawkm beka lesua yalegn value ytefal so yhe neger normal nw?
Dec 26, 2025እንደ እውነቱ ኖርማል አይደለም ። ማለት ይቺ ልጅ እኮ ሴቶች ብቻ ሚኖሩበት አለም ላይ አይደለም ያለችው ። ገና ምንነቱን ባላወከው ነገር እንዲህ ሊሰማህ መቻሉ ትንሽ ይከብዳል ስልህ ከእዛ በላይ ይቺ ሴት ያንተ ራሱ አላረካትም እኮ እሱን ግን አውቀሀዋላ ? ። ያንተ ያልሆነችን ሴት ደሞ ለምን ከወንድ ጋር አየሁሽ ምናምን ምናምን ሚሉ ሀሳቦች ራሱ በሀሳብህ መምጣት የለባቸውም ። እና ግን ከምር በዚህ ከቀጠልክ ላጤ ሆነህ መቅረትህ ነው ወንድም አለም ። ለማንኛውም መቆጣጠር በማችለው ነገር ላይ ይህን ያህል ትኩረት ማድረጉ ጥሩ አይደለም ትኩረት ማድረግ ካለብህ ይቺን ልጅ የራስህ ማድረጉ ላይ ትኩረት አድርግ ። ብቻ ይሄ ነገር እንደማይጠቅምህ አውቀህ ይህን አይነት አስተሳሰብ ከውስጥህ ለማውጣት ሞክር
Dec 26, 2025