Selam Deha wend fkr aygbaw mlt nw setoch gn deha wendem eko saw nw felgo deha alhonm adl mnm amarch ke lelaw mn yarg eshi deham hono tgodetom be fkr ayszenachum lmn endazi atdergalchu gn ewnat lmn
Dec 26, 2025መጽሐፍ ደሃን ሳይኾን ሰነፍን እና ስንፍናን ይነቅፋል ! ድህነት ሰዎች ሥላልሠሩ ብቻ የሚያመጡት ነገር አይደለም ! አፈር ድሜ እየበሉ በድህነት የሚኖሩ ብዙዎችን እናያለን ! ዓለም አኹን ላይ እንዚኽን ሰዎች ትዳርም ልጅም አይገባችኹም እያለቻቸው ነው ! ! ምክንያቱም የሥርዓቷ ዘዋሪ ( ዲያቢሎስ ) ውሉደ አዳም የኾኑ የሰውን ልጆች መብዛት መባዛት ስለሚጸየፍ ቀድሞ ድሃ የሚያደርግበትን መንገድ ይዘረጋል ቀጥሎ ልዩነትኽን በእጅጉ ያሰፋዋል ! የትምህርት ሥርዓትህን ምድራዊና ቁሳዊ ነገር ላይ ይተክለዋል ! በዚኽ ቦይ ኹሉ እንዲነጉድ ስለሚደረግ ሴቶቹ አይደሉም አንተ ራስኽ ለሴት ጓደኛኽ ይገባታል ብለኽ የምታስበውን የሕይወት ደረጃ አእምሮኽ ሰቅሎት ከሴቷ ትርቃለኽ ! ! ( እኔ አልገባሽም ትላለኽ )
Dec 26, 2025