#relationships
እንደምን አደራቹህ ??... ችግሬ ምን መሰላቹህ ሙስሊም ሴቶችን በጣምምም በጣም ነው ምወደው ከሚገባው በላይ ቀርባለው ብዙ ርቀት እንሄዳለን ይህ ደግሞ አይፈቀድም በሀይማኖቴ ( እኔ እርቶዶክስ ነኝ ) ምንም ማረግ አልቻልኩም አቃተኝ እባካቹህ እርዱኝ
Dec 26, 20255 engagements
እንደምን አደራቹህ ??... ችግሬ ምን መሰላቹህ ሙስሊም ሴቶችን በጣምምም በጣም ነው ምወደው ከሚገባው በላይ ቀርባለው ብዙ ርቀት እንሄዳለን ይህ ደግሞ አይፈቀድም በሀይማኖቴ ( እኔ እርቶዶክስ ነኝ ) ምንም ማረግ አልቻልኩም አቃተኝ እባካቹህ እርዱኝ
Dec 26, 2025ሙስሊም ቺኮች ስርዓት አላቸዉ i get that but ላንተም ለሷም አይበጅም ስለዚህ ይቅርብህ ። የማይዘልቅ ነገር ዉስጥ አትግባ አንተም አትርከስ እነሱንም አታሳስታቸዉ ።
Dec 26, 2025Weloken astekakel weyim ant befker asamnat
Dec 26, 2025ምን እንድንልክ ፈለክ? ተው እና በሃይማኖትክ 1 የሆነችዋ ጋር ጀምር
Dec 26, 2025ምን እንርዳህ ያለህ 3 option ብቻ ነው አለቀ እራስህ ብትወስን አይሻልም....
Dec 26, 2025እራስህን ለመግዛት ሞክር ... ጎበዝ ከሆንክ ደሞ አስቀይራት
Dec 26, 2025