Samity46.5
#other
Hi guys ጥያቄም ምክርም ነው ምፈልገው ከሆነ ጊዜ በኃላ ምንም አይነት ጥፋትም ስህተትም ሰርቼ ልክ እንዳልሆንኩ እኮ እርግጠኛ ነኝ ግን ምንም አይነት የጥፋተኝነት ስሜት አይሰማኝም ተራ ነገር እንደሰራሁ ነገር በቃ ወፍ ያ ደሞ ስህተቴን እንድደጋግመዉ ያረገኛል እና ሰዎችዬ ይሄ ነገር normal ነው???
Dec 24, 20254 engagements
Hi guys ጥያቄም ምክርም ነው ምፈልገው ከሆነ ጊዜ በኃላ ምንም አይነት ጥፋትም ስህተትም ሰርቼ ልክ እንዳልሆንኩ እኮ እርግጠኛ ነኝ ግን ምንም አይነት የጥፋተኝነት ስሜት አይሰማኝም ተራ ነገር እንደሰራሁ ነገር በቃ ወፍ ያ ደሞ ስህተቴን እንድደጋግመዉ ያረገኛል እና ሰዎችዬ ይሄ ነገር normal ነው???
Dec 24, 2025Ahunm eko you're admitting tfat endsetah that's something becha just think about karma man it will hit you one day like out of nowhere so be carful
Dec 24, 2025በሃይማኖትክ ፀልይወደ ፈጣሪክ ቅረብ
Dec 24, 2025This is me recently be ewnet your not alone 😢
Dec 24, 2025Keep going bruh ahun endezi masebh new ene endihum tru ayidelem bye masibew lk new bileh yamenkibetn mnm bihon adrg kememot wchi
Dec 24, 2025