ንግስት ሳባ(አዜብ) ከክርስቶስ ልደት በፊት 900 ዓመት በንጉስ ሰሎሞን ጊዜ የነበረች ናት ሕንደኬ ግን ክርስቶስ በነበረበት ወቅት ኢትዮጵያን ምትገዛ የነበረችው(ጃንደረባውን ወደ ኢየሩሳሌም የላከችው) ናት
Dec 24, 2025ንግስት ሳባ(አዜብ) ከክርስቶስ ልደት በፊት 900 ዓመት በንጉስ ሰሎሞን ጊዜ የነበረች ናት ሕንደኬ ግን ክርስቶስ በነበረበት ወቅት ኢትዮጵያን ምትገዛ የነበረችው(ጃንደረባውን ወደ ኢየሩሳሌም የላከችው) ናት
Dec 24, 2025Hindeke ye 1 sew name aydelem lek ende etege aynet neger new bzu ye hindeke negestat neberu yebelete Dr meskerem lechisa bedenb YouTube lay yabrarachewn eyew
Dec 24, 2025ሳባ የሀገር ስም ነው የሳባዋ ንግስት ነው ሲባል ማውቀው
Dec 24, 2025