CALL FOR ORIGINAL DOCUMENT SCREENING (2017 E.C UNIVERSITIES GRADUATES FOR COLLEGE TRAINEE POSITIONS) Ethiopian Aviation University, Auditorium Hall. እዚህ ጋ እኔም ተጠርቸ ነበር ግን ግን ከ አዲስ አበባ ዉጭ ባንክ ተቀጥሬ እየሰራሁ ነው ።እባካችሁ ስለዚህ ነገር ምታቁ አስረዱኝ
Dec 24, 2025የተመረጡት ልጆች ከተማሩበት የመንግስት University 3.5 በላይ ያመጡ ናቸው አየር መንገዱ በተመረጡ ፊልዶች ጥሩ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን አወዳድሬ መቅጠር ፈልጋለው ይላል ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ የተማሪ ዝርዝር ይልካሉ። ስማቹ post ከተደረገ እና በስራው ላይ ፍላጎት ካላችሁ ተወዳድራቹ መቀጠር ትችላላቹ።ስለ ስራው ሁኔታ በተማራችሁበት ነው የምትሰሩት ለምሳሌ በ Logistics and supply chian የተመረቀ ሰው የስራ ድርሻው ከካርጎ ጋር የተያያዘ ነው። Accounting and Finance ደግሞ እንደ ማንኛውም ድርጅት ቅጥር በተማራችሁበት field ለአየር መንገዱ ታገለግላላችሁ። ይሄ position ከ AMT Pilot Cabincrew እና Marketing ጋር በምንም አይገናኝም። Just በተማራችሁበት field ትቀጠራላችሁ
Dec 24, 2025