#education
ሰላም ቤተሰብ አሪፍ የልብስ ስፌት እና ዲዛይኒንግ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ ውስጥ ለ22 ቅርብ የሆነ ቅዳሜ እና እሁድ የምማርበት ቦታ ጠቁሙኝ ከቻላችሁ የስንት ጊዜ ስልጠና እና ዋጋውንም ንገሩኝ አስቸኳይ ነው🙏🙏 አመሰግናለሁ
Dec 24, 20250 engagements

Dec 24, 2025