Kol51
#personal
ኧረ ብርዱ ሊገለኝ ነው ቤት ውስጥ ማታ መተኛት አልቻልኩም አደገኛ ብርድ ነው ያለው Normal አይደለም ምን ይሻለኛል አማክሩኝ የ 15ሺ ብሩን ማሞቂያ ልግዛ?
Dec 23, 202533 engagements
ኧረ ብርዱ ሊገለኝ ነው ቤት ውስጥ ማታ መተኛት አልቻልኩም አደገኛ ብርድ ነው ያለው Normal አይደለም ምን ይሻለኛል አማክሩኝ የ 15ሺ ብሩን ማሞቂያ ልግዛ?
Dec 23, 2025የደብረ ብርሃኗን ያዝ አርግበት
Dec 23, 2025እኔ እዚህ ሙቀት ሊደፋኝ ነው
Dec 23, 2025Chik felg
Dec 23, 2025Kaleh birru geza bka mn mareg ychalal
Dec 23, 2025Wechi new ende metadriw
Dec 23, 2025What kind of flex is this 😭🙏 Chigiru mindin new koy?
Dec 23, 2025Yesss enem arabsa negn betam yberdal😭😭
Dec 23, 2025ምንድነው ሰው ሁሉ አራብሳ ይበርዳል እያለ ነው ሀሳብ ልቀይር እንዴ
Dec 23, 2025