#relationships
ሰላም እንዴት ናችሁ? 🙏 መቼም ህልመ ለሊት ሲባል ብዙዎቻችን እናውቃለን፣ ያጋጥመናል፣ እኔ ግን ከሰሞኑ የገረመኝ ከራሴ እጮኛ ጋር ህልመ ለሊት ማየቴ ነው፣ እናንተን ገጥሟቹ ያውቃል🤔
Dec 23, 202511 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ? 🙏 መቼም ህልመ ለሊት ሲባል ብዙዎቻችን እናውቃለን፣ ያጋጥመናል፣ እኔ ግን ከሰሞኑ የገረመኝ ከራሴ እጮኛ ጋር ህልመ ለሊት ማየቴ ነው፣ እናንተን ገጥሟቹ ያውቃል🤔
Dec 23, 2025😂😂😂 እሱ ምኞት ነው
Dec 23, 2025ምንድነው ደሞ ህልመ ሌሊት
Dec 23, 2025እና በሕልመ ለሊትኽ ቺት ልታደርግባት ነበረ ፍላጎትኽ . .
Dec 23, 2025