#religion
አጋጣሚ ነው ወይስ ሁሌ እንደዚህ ነው። 25 አመቴ ነው በሃይማኖቴ ብዙም ጠንካራ አልነበርኩም። ከራሴ ጋር ብዙ ስከራከር ከቆየሁ በኋላ ንሰሃ ገብቼ መጠንከር ፈልጌ የንስሃ አባት እንዲሆኑኝ ወደ ቤተክርስቲያን ሄጄ ያናገርኳቸው ካህናት(5) እንሆንህም አሉኝ። ምናልባት አጋጣሚ ይሆናል ግን አይምሮዬ መልካም ነገርን ማሰብ አልቻልም።
Dec 22, 20255 engagements
አጋጣሚ ነው ወይስ ሁሌ እንደዚህ ነው። 25 አመቴ ነው በሃይማኖቴ ብዙም ጠንካራ አልነበርኩም። ከራሴ ጋር ብዙ ስከራከር ከቆየሁ በኋላ ንሰሃ ገብቼ መጠንከር ፈልጌ የንስሃ አባት እንዲሆኑኝ ወደ ቤተክርስቲያን ሄጄ ያናገርኳቸው ካህናት(5) እንሆንህም አሉኝ። ምናልባት አጋጣሚ ይሆናል ግን አይምሮዬ መልካም ነገርን ማሰብ አልቻልም።
Dec 22, 2025ከልብኽ ፈልገኽ ዐስበኽበት ንስሐ አባት እንደፈለግክ ልታረጋግጥላቸው ይገባል። ዛሬ አንኾንኽም ሲሉኽ በዛው አትቅር በሌላ ቀን ደግመኽ ሄደኽ ጠይቃቸው። ምንም ነገር በቀላሉ አይገኝም። አንዲት ሴትን ለፍቅር ስትጠይቃት ላስብበት ትልሃልች እሷን የእውነት መፈለግኽን ከንግግርኽ ከተግባርኽ ተመልክታ እድል እንደምትሰጥኽ ኹሉ ይኽም እንደዛው ነው አንኾንኽም ሲሉኽ ላስብበት እያሉኽ ነውና ደግመኽ ሄደኽ ጠይቃቸው።
Dec 22, 2025ይኸው፦ ስለ ንስሐ፣ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትና ስለ ቅዱስ ቁርባን ያዘጋጀናቸው ጽሁፎች ከድረገጻችን ላይ ያንብቡና ማንኛውንም ጥያቄ በዚህ ጣቢያ ወይም በውስጥ መስመር መጠየቅ ይችላሉ። ድረገጻችን፦ yohannesneseha.org የንስሐ አባት መያዝ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውለዉ ያሳውቁን፤ እንረዳዎታለን፦ 0920-19-31-44
Dec 22, 2025