TheGiver178
#health
ወይ ጉድ! የእንቅልፍ እጦት ሕክምና አለው?? የሚሰጡትን መድሃኒቶች እንዳለ ወስጄ ለውጥ አላገኘሁበትም። በመርፌ የሚሰጥ ወይም ቶሎ ናክ አውት የሚያደርግ ነገር አለ?? NB.(በሕይወቴ ጭንቀት የሚባል ነገር የለኝም።)
Dec 22, 20256 engagements
ወይ ጉድ! የእንቅልፍ እጦት ሕክምና አለው?? የሚሰጡትን መድሃኒቶች እንዳለ ወስጄ ለውጥ አላገኘሁበትም። በመርፌ የሚሰጥ ወይም ቶሎ ናክ አውት የሚያደርግ ነገር አለ?? NB.(በሕይወቴ ጭንቀት የሚባል ነገር የለኝም።)
Dec 22, 2025Sex arg
Dec 22, 2025ከበድ ያሉ ስራዎችን ስራበት የዛኔ ከድካም ጋር የሚመጣው እንቅልፍ የሌለ ነው
Dec 22, 2025ፀሎት! ከዛ እንዴት እንቅልፍ እንደሚያስቸግረህ ታያለህ 😭😂
Dec 27, 2025Temari kehonk eski maths anbb🙄
Dec 22, 2025Social media usage?
Dec 22, 2025ምናልባት አንዳንዴ ኳስ ለማየት ካልሆነ በጊዜ ነው የምተኛው።
Dec 22, 2025