D274
#business
ሪል ስቴት ሱቅ እና ቤት በመሸጥ ስራ ላይ ነው ያለውት 2 ወር አልፎኛል ብዙ እየሞከርኩ ነው እና እስካሁን ምንም አላገኘውም የሚገዙ ሰዎችን እንዴት ማግኘት እችላለው ? እንዴት ልስራ ? ካልሸጠን ብር አናገኝም በComission ነው እና እንዴት ላርግ
Dec 21, 20250 engagements

Dec 21, 2025