D274
#education
ሰላም ቤተሰብ 12 አምና ነበር የተፈተንኩት ውጤት አልመጣም እና ቀን ቀን እየሰራው ማታ በዲፕሎማ አድማስ ዩንቨርሲቲ ለመማር አስቤያለው Computer ላይ interest ስላለኝ ወይ Web development...ወይ Software&hardware networking ለመማር አስቤያለው እና የተማራቹ እና በመማር ላይ ያላችሁ አማክሩኝ🙏 1. ሁለቱ ትምህርቶች በተለይ በማታ እና በdip ለመማር ይሆናል ? 2. የትኛው ብማር ይሻለኛል ? 3. ከትምህርቱም አንጻር አሪፍ ስራ እና ብር ያለው የትኛው ነው ? 4. ወይስ ቢዝነስ ልግባ like Accounting,marketing,human resource,secreterial office...? please ጊዜውም እየሄደ ነውና የተማራቹ ወይም እየተማራቹ ያላችሁ አማክሩኝ🙏
Dec 21, 202512 engagements