ሰላም እባካችሁ በጣም ስለጨነቀኝ ነው ፍቅረኛ አለኝ በጣም የምወደው የማፈቅረው እና ግን እሱን ቤተሰቦቼም ጓደኞቼም ሚወዱት አልመሰለኝም በተለይ እናቴ በቃ የወደደችው አልመሰለኝም እና ምን ይሻለኛል ተጨነኩ እኔ ግን በጣም እወደዋለሁ እና ለወደፊትም ኑሮዬ እሱን ነው ምመርጠው ግን እነሱ እንደማይወዱት ሳስብ በጣም ይሰማኛል ምን ይሻለኛል
Dec 20, 2025Esun yemtkaew achi nesh not ur family or friends plus degmo anchi kewdedahew beki nw
Dec 20, 2025