TDG10
#business
ሰላም የአስክ ኤኒቲንግ ፋሚሊ ሰኞ አንድ መኪና ልገዛ ነበር ግን መኪናውን በድርጅት ላደርገው አስቤ ነበር እና መኪናው ደሞ code 2 ነበር እና ወደ code 3 ላዞር አስቤ ስለሆነ መንድነው ማድረግ ያለብኝ ሙሉ መረጃ ያላቹሁ ሰወች እስኪ እርዱኝ እና ድርጅት PLC ነው፡፡
Dec 20, 20251 engagements
ሰላም የአስክ ኤኒቲንግ ፋሚሊ ሰኞ አንድ መኪና ልገዛ ነበር ግን መኪናውን በድርጅት ላደርገው አስቤ ነበር እና መኪናው ደሞ code 2 ነበር እና ወደ code 3 ላዞር አስቤ ስለሆነ መንድነው ማድረግ ያለብኝ ሙሉ መረጃ ያላቹሁ ሰወች እስኪ እርዱኝ እና ድርጅት PLC ነው፡፡
Dec 20, 2025መኪናውን ገቢ ምታሰራበት ከሆነ እባክህን አትርሳኝ
Dec 20, 2025