#entertainment
Hey guys ብቻየን መጨበስ ፈለግኩና ዛሬ እስኪ ጭር ያለ ቦታ recommend አርጉኝ😁
Dec 20, 20253 engagements
Hey guys ብቻየን መጨበስ ፈለግኩና ዛሬ እስኪ ጭር ያለ ቦታ recommend አርጉኝ😁
Dec 20, 2025አሁን ጭር ቢልም አንተን ሞቅታ ሲሰማህ ታሞቀዋለህ ምን አልባት መጀመሪያ ባሰብከው mood ከሄድክበት የሌለ አሪፍ ነው
Dec 20, 2025ቦታ ነው ያጥሁት እንዳለ ማውቃቸው ቦታዎች ጩኸትና ሙዚቃ ማይጠፋባቸው አይነት ናቸው
Dec 20, 2025Your house
Dec 20, 2025