#personal
ሰላም እንደምን አላችሁ ከአመታት በፊት ማለትም በ2016 ነው የተመረቅኩት የምኖረው አዲስአበባ ነው ለስራ መጥቼ አንድ አመት ከሰራው በኋላ ምንሰራበት ድርጅት ከሰርኩ ብሎ ዘጋውና ሌላ ስራ ደግሞ ማግኘት አልቻልኩም 25 male ነኝ እና ስራ ምታቁት ካለ ወይንም recommende ልታረጉኝ ምትችሉት ድርጅት እዚ ብትሄድ ይቀጥሩሃል ወይም ይተባበሩሃል ምትሉት ኤጀንሲም ካለ ብትነግሩኝ ስል በአክብሮት ጠይቃይኋለው እራሴን እያኖርኩ ቤተሰቤንም ረዳለው ብዬ ነው ነበር የመጣውት አንድ አመት ከሰራው በኋላ ግን ይህ ተፈጠረ እና እባካችሁ ተባበሩኝ 🙏🙏ስለ ስራ ኢንፎርሜሽን ያላችሁ ወይም ሌሎችም እስኪ ሀሳባችሁን ስጡኝ አትለፉኝ ጨንቆኝ ነው🙏🙏
Dec 19, 20255 engagements