OddTiger9935.5
#philosophy
ህልም አይቼ ነበር። 1, ከሆነች ሴት ጋር ልብሴን እንደለበስኩ እሱም ልብሷን እንደለበሰች አልጋ ላይ just ተቃቅፈን ተኝተን ነበር። no sexual relation 2, መጀመሪያ ታክሲ መጠበቂያው አካባቢ ሁኜ እየጠበኩ ነበር። ከዛ patrol የሚመስል መኪና ውስጥ አንዲት የማውቅት ሴት ከ አባቷ ጋር ሁነው እዛው አካባቢ ቆሙ። መኪናው ያረጀ እና የተጎሳቆለ ነበር። ... ከዛ ይቺ ሴት ከኛ ጋር ቁማ ግን ከሆነ ሰው ጋ(dormmate) አይን አይኑን እያየች ታወራው ነበር። .... አስፓልቱ አንዳንዴ እየተሰራ ያለ መንገድ ይሆናል። ከጎኔም የሆነች ሌላ አስፓልት የምትሰራ ሴት ነበረች።
Dec 19, 20256 engagements