TDG10
#business
ሰላም ቤተሰቦች አንድ ፍሬንድ ነበረኝ እና ምን መሰላቹ 2 Million ብር አለው እና ስራ ሊጀምር አስቦ ነበር ግን ምን ስራ ልበለው እኔም እራሴ ምን ልስራ እያልኩ ያለሁበት ሰዓት ላይ ነው ያለሁት ለእዛ እኔ ምንም ሀሳብ የለኝም እስኪ እናተን ልጠይቅ ብዬ ነው እስኪ አሪፍ የምትሉትን ስራ ንገሩኝ እስኪ፡፡ በጣም አመሰግናለሁ
Dec 19, 20259 engagements
ሰላም ቤተሰቦች አንድ ፍሬንድ ነበረኝ እና ምን መሰላቹ 2 Million ብር አለው እና ስራ ሊጀምር አስቦ ነበር ግን ምን ስራ ልበለው እኔም እራሴ ምን ልስራ እያልኩ ያለሁበት ሰዓት ላይ ነው ያለሁት ለእዛ እኔ ምንም ሀሳብ የለኝም እስኪ እናተን ልጠይቅ ብዬ ነው እስኪ አሪፍ የምትሉትን ስራ ንገሩኝ እስኪ፡፡ በጣም አመሰግናለሁ
Dec 19, 2025Ke hager mewtat✌️
Dec 19, 2025Ke gumruk mekina eyetecharete eyasadese meshet yejemer ye mekinawen 1/4 nw metasgebaw keza 4 etef nw metaterfew
Dec 19, 2025Buy a car and start ride
Dec 19, 2025