#other
ሰላም እስቲ ሀሳብ ስጡኝ በሆነ ድንገተኛ ስራ ያጠራቀምኩት ወደ 80ሺ ብር አለኝ እና አሁን ላይ ስራ አጥቼ ቁጭ ብያለው! እና ባለኝ ብር የሆነ ነገር ለመጀመር አስብያለው ግን ምን እንደምሰራበት አላወኩም plz እስቲ ምን ልስራበት አዋጭ የሆነ Business ጠቁሙኝ plz
Dec 19, 20259 engagements
ሰላም እስቲ ሀሳብ ስጡኝ በሆነ ድንገተኛ ስራ ያጠራቀምኩት ወደ 80ሺ ብር አለኝ እና አሁን ላይ ስራ አጥቼ ቁጭ ብያለው! እና ባለኝ ብር የሆነ ነገር ለመጀመር አስብያለው ግን ምን እንደምሰራበት አላወኩም plz እስቲ ምን ልስራበት አዋጭ የሆነ Business ጠቁሙኝ plz
Dec 19, 2025Play station bet
Dec 19, 2025Catering online lay
Dec 19, 2025Gbi akebabi lay playstation or fast food ngr jemribet
Dec 19, 202580k eko new yalew aytehewal😂
Dec 20, 2025Ertb and chips related things
Dec 19, 2025