Classsic86
#religion
Selam guys, I got scammed. ለቤተክርስቲያን እርዳታ እያሰባሰብኩ ነው ባለ ሰው ተጭበረበርኩ። ለቤተክርስቲያን ግንባታ እርዳታ በሚል ሰበብ ገንዘብ እንድልክለት ካስደረገኝ በኃላ ብሎክ አድርጎኝ ጠፋ። እኔ መጀመሪያም አላመንኩትም ነበር ግን በቅርብ ጓደኛዬ በኩል ስለመጣ አመንኩት። ሰውዬው ከሁለታችንም ገንዘብ ወስዶ ጠፋብን። selkuna awash bank accountu slalegn #ethiotelecom weyim #awashbank wust andu gar mesera sew yezin scammer metawekia ID endagegn endetebaberegn felegalehu…pls pls pls
Dec 19, 20259 engagements